| Forum Home > General Discussion > ለሙከ 651; | ||
|---|---|---|
|
world hope Member Posts: 7 |
በካልገሪ የምትኖሩ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ክርማችሁአል? ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ፡ የግዚአብሄር አብ ጸጋ ፡ የወልድ ፍቅር ና የመንፈስቅዱስ አንድነት ከናንተ ጋር ይሆን ዘንድ የዘወትር ጽሎቴ ነው። ክርስቶስ ጌታ ነው!!!!
| |
| ||